1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስራ ማቆም አድማ በኦሮሚያ ክልል መቀጠሉ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 18 2009

በውጭ ሃገራት እና ቄሮ በሚል መጠሪያ በሀገር ውስጥ ይንቀሳቀሳሉ የተባሉ የኦሮሞ ኃይላት በኦሮሚያ ክልል ከትናንት ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የሥራ ማቆም አድማ እና ተቃውሞ ጠርተዋል። በአንዳንድ ከተሞች የሥራ ማቆሙ አድማ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል።

Karte Äthiopien Amhara, Tigray, Oromia Englisch

«የወጣቶቹ ችግሮች አሁንም መፍትሔ አላገኙም።»ይላሉ።

This browser does not support the audio element.

የአድማውን ጥሪ የተቀበሉ ሰዎች አድመው ሲውሉ በሌሎች ደግሞ የወትሮው እንቅስቃሴ እንደበፊቱ እንደቀጠለና የፀጥታው ቁጥጥር ተጠናክሮ መዋሉ ተሰምቷል። የአዲስ አበባ ወኪላችን ወደ አንዳንዶቹ ከተሞች በመጓዝ ሁኔታውን ተከታትሎዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW