1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቅማንት ጉዳይ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 3 2011

የአካባቢው ነዋሪዎች ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ የክልሉ መንግሥት እና የቅማንት ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ተወያይተው ትዕዛዝ ቢያስተላልፉም የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፈቃደኛ ሳይሆን ቀርቷል ሲሉ ይከሳሉ። የክልሉ መንግሥት በበኩሉ ኮሚቴውን ይወቅሳል። ጉዳዩ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን እና የትግራይ ክልላዊ መንግሥትን ጭምር እያወዛገበ ነው።

Fasil Schloss Gonder Äthiopien
ምስል DW/Azeb Tadesse Hahn

የቅማንት ጉዳይ

This browser does not support the audio element.

የቅማንት እና የአማራ ሕዝቦች ተቀላቅለው በሚኖሩባቸው አካባቢዎች የተቀሰቀሰው ቀውስ ዛሬም መፍትሔ አላገኘም። የአካባቢው ነዋሪዎች ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ የክልሉ መንግሥት እና የቅማንት ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ተወያይተው ትዕዛዝ ቢያስተላልፉም የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፈቃደኛ ሳይሆን ቀርቷል ሲሉ ይከሳሉ። የክልሉ መንግሥት በበኩሉ ኮሚቴውን ይወቅሳል። ጉዳዩ ከክልሉ ተሻግሮ አዲስ በተቋቋመው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና በትግራይ ክልላዊ መንግሥት መካከል ጭምር እያወዛገበ ነው። በባሕር ዳር የሚገኘው ተጨማሪ ዘገባ አለው።
አለምነው መኮንን
ሒሩት መለሰ
እሸቴ በቀለ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW