1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረዉ የራዕይ ፓርቲ ወቅታዊ መግለጫ፤

ማክሰኞ፣ መስከረም 24 2009

የወቅቱን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ጉዳይ የተመለከተ ሰፊ መግለጫ የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ማዉጣቱ፤

Karte Äthiopien Amhara, Tigray, Oromia Englisch

Beri AA (ERAPA call for genuine discussion) - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

 

የኢትዮጵያ ራዕይ የተሰኘዉ የተቃዉሞ ፖለቲካ ፓርቲ በምህጻሩ ኢራፓ፤ በሀገሪቱ ስላለዉ ወቅታዊ ሁኔታ መግለጫ አሰራጨ። ኢራፓ ባሰራጨዉ አስር ገጽ በሚሆነዉ መግለጫዉ፤  ሀገሪቱ ዉስጥ የሚታየዉን ሕዝባዊ እንቅስቃሴና ተቃዉሞ ለማብረድ መንግሥት የሚሞክረዉ ጥገናዊ ለዉጥ እጅግም ዉጤት ሊያመጣ እንደማይችል፤ ይልቁንም በጠረጴዛ ዙሪያ ለሀገር በሚጠቅም ዉይይት ሌሎችም የሚሳተፉበት መንገድ ቢመቻች እንደሚበጅ ጠቁሟል። የፓርቲዉን ፕሬዝደንት ያነጋገረዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW