1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፕሪቶርያ ስምምነት አፈፃፀም አንደኛ ዓመት እና የመቐለ ነዋሪዎች አስተያየት

ዓርብ፣ ጥቅምት 23 2016

የሁለት ዓመቱ ደም አፋሳሽ ጦርነት ያስቆመ የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ከተፈረመ አንድ ዓመት ሞልቶታል። ይህ በኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት እና ህወሓት መካከል የተደረገ ውል ጦርነት ከማስቆም በዘለለ በርካታ በአወንታ የሚታዩ እርምጃዎች የፈጠረ ነዉ። የመቐለ ነዋሪዎች ምን አስተያየት አላቸዉ?

የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት
የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ምስል Yasuyoshi Chiba/AFP/Getty Images

አፈፃፀሙ አሁንም አጠያያቂ ነዉ

This browser does not support the audio element.


የሁለት ዓመቱ ደም አፋሳሽ ጦርነት ያስቆመ የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ከተፈረመ አንድ ዓመት ሞልቶታል። ይህ በኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት እና ህወሓት መካከል የተደረገ ውል ጦርነት ከማስቆም የፕሪቶርያዉ ስምምነት አፈጻፀምና የትግራይ ፖለቲከኞች ቅሬታበዘለለ በርካታ በአወንታ የሚታዩ እርምጃዎች የፈጠረ ቢሆንም ከአፈፃፀሙ ጋር በተገኘ እንዲሁም በትግራይ ካለው ችግር ጋር በተያያዘ የተለያዩ አስተያየቶች ይሰጣሉ። የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት አንደኛ ዓመት ጋር በተገናኘ የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች አነጋግረናል።
ሚሊዮን ኃይለሥላሴ 
አዜብ ታደሰ 
ኂሩት መለሰ 
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW