የሰማዕታት ቀን መታሰብያ12 የካቲት 2002ዓርብ፣ የካቲት 12 2002የካቲት 12 ቀን 1929 አ.ም ፍሺስት ጣልያን ሰላማዊ ኢትዮጽያዉያንን በፍጹም ጭካኔ እና አሰቃቂ ሁኔታ በአንድ ጀንበር በግፍ ከ 35 ሺ በላይ ህዝብ የጨፈጨፈበትማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል AP Photoማስታወቂያየሰማዕታት ቀን መታሰብያ ዛሪ በአገሪቷ ታስቦ ዉሎአል። እለቱ በፋሺስቶች በትር ላለቁት ወገኖች በመዲናዋ አዲስ አበባ ስድስት ኪሎ በቆመዉ የካቲት አስራ ሁለት ሃዉልት አጠገብ አባት አርበኞች በፉከራና በስልፍ አክብረዉታል። የከተማዋ ምክትል ከንቲባም በሃዉልቱ ስር የአበባ ጉንጉን አኑረዋል። ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በስፍራዉ ተገኝቶ ነበር። ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ