የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር በለንደን26 ሚያዝያ 2007ሰኞ፣ ሚያዝያ 26 2007የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር ኢንጅንየር ይልቃል ጌትነት በትናንቱ ዕለት በለንደን ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋ ስብሰባ አካሄዱ። ኢትዮጵያውያኑ ለኢንጅንየር ይልቃል ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ኢንጅንየር ይልቃል በዚሁ ስብሰባ ላይ ከሶስት ሳምንታት በኋላ፣ ግንቦት 16 ፣ 2007 ስለሚደረገው ብሔራዊ ምርጫ፣ ስለሰማያዊ ፓርቲ አቋም እና ዓላማ ገለጻ ሰጥተዋል። ስብሰባውን የለንደኒኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ ተከታትሎት ነበር። ድልነሳ ጌታነህ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ