የሰብዓዊ መብት ቀን እና ኢትዮጵያ
ሐሙስ፣ ኅዳር 30 2008ማስታወቂያ
ከዚህ ሌላ በአካዳሚያዊ ነጻነት ላይ ተደርገዋል የሚባሉ ክልከላዎች፤ በመሰብሰብ በመደራጀት እና ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ ነጻነት ላይ ተጥለዋል የሚባሉ ገደቦችና በሃይማኖታዊ ጉዳዮች ጣልቃ ገብነት ያሉባት አገር በመባልም ትጠቀሳለች ።ሰብዓዊ መብት በኢትዮጵያ ያለበት ይዞታ ምን ይመስላል? የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና ገለልተኛ በሆነው ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ በማነጋገር የሚከተለውን ዘገባ አዘጋጅቷል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
እሸቴ በቀለ
ሂሩት መለሰ