የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አቶ ኦባንግ ደብዳቤ
ማክሰኞ፣ የካቲት 10 2007ማስታወቂያ
መቀመጫውን በሰሜን አሜሪካ ያደረገው ፤ የጋራ እንቅስቃሴ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ ፤ የሰብዓዊ መብት ተቋም ኋላፊ አቶ ኦባንግ ሜቶ፤ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እጅግ እንዳሳሰባቸው በመግለፅ ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ሰሞኑን ደብዳቤ መጻፋቸዉ ተሰምቷል። የደብዳቤውን ዝርዝር ይዘት ምንነትና እና አቶ ኦባንግስ ለጻፉት ምላሽ አግኝተዉ እንደሆን የዋሽንግተን ዲሲ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ጠይቋቸዉ፤ ዝርዝር ዘገባውን ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
ልደት አበበ
ሸዋዬ ለገሠ