የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ መግለጫ
ሐሙስ፣ ግንቦት 24 2009ማስታወቂያ
በዛሬዉ ዕለት የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤዉ በጽሑፍ ይፋ ያደረገዉ 142 ልዩ መግለጫ በተጠቀሰዉ ጊዜ በተለይ በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ከ15ሺህ የሚበልጡ ሲቪል ዜጎች መታሠራቸዉን አመልክቷል። ከዚህም ሌላ የተለያዩ የተቃዉሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት የሆኑ እስካሁን በእስር ላይ እንደሚገኙም ጠቁሟል። መግለጫዉን የተመለከተዉን የአዲስ አበባዉን ዘጋቢያችንን በስልክ አነጋግረነዋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ