የሰብዓዊ ርዳታ ለኢትዮጵያና ለኤርትራ24 ሐምሌ 1999ማክሰኞ፣ ሐምሌ 24 1999የአውሮጳ ኅብረት ኮሚስዮን ለኢትዮጵያና ለኤርትራ አስቸኳዩን የሰብዓዊ ርዳታ ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ኮሚስዮኑ ለኢትዮጵያ አምስት፡ ለኤርትራ ደግሞ ስድስት ሚልዮን ዩር ርዳታ ለማቅረብ የወሰነው ከዓለም አቀፍ የርዳታ አቅራቢ ድርጅቶች የርዳታ ተማጽኖ ጥሪ ከቀረበለት በኋላ መሆኑን አርያም ተክሌ ያነጋገረቻቸው የኮሚስዮኑ የውጭ ግንኙነት ቃል አቀባይ ወይዘሮ ክርስቲያነ ሁማን ገልጸዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ