1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰኞ ሐምሌ 8፤ 2011 ዓ.ም የስፖርት ጥንቅር 

ሰኞ፣ ሐምሌ 8 2011

ግብፅ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘዉ የአፍሪቃ ዋንጫ አልጀርያና ሴኔጋል ለመጀመርያ ጊዜ የአፍሪቃ ዋንጫን ለማንሳት የፍፃሚ ተፋላሚዎች መሆናቸዉ ታዉቋል። በዊምቢልደን በሜዳ ቴኒስ የነጠላ ፍልምያ ታሪክ፤ ረጅም ሰዓት በፈጀዉ የፍፃሜ ዉድድር ኖቫክ ጃኮቪች ባለድል ሆንዋል።

Äthiopien Addis Ababa | Schiedsrichter Beamlak Tesema
ምስል DW/H. Tiruneh

በግብፅ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘዉ የአፍሪቃ ዋንጫ አልጀርያና ሴኔጋል ለመጀመርያ ጊዜ የአፍሪቃ ዋንጫን ለማንሳት የፍፃሚ ተፋላሚዎች መሆናቸዉ ታዉቋል። በዊምቢልደን በሜዳ ቴኒስ የነጠላ ፍልምያ ታሪክ፤ ረጅም ሰዓት በፈጀዉ የፍፃሜ ዉድድር ኖቫክ ጃኮቪች ባለድል ሆንዋል። እየተካሄደ ባለዉ የቱር ደፍራንስ የብስክሌት ዉድድር ተካፋይ ከሆኑት መካከል ብቸኛዉ ጥቁር ተወዳዳሪ ከሆነዉ ኤርትራዊዉ ብስክሌተኛ  ናትናኤል ብርሃኔ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ እንዲሁም ሌሎችም አጫጭር ስፖርታዊ ክንዋኔዎች በዚህ መሰናዶዋችን ተካተዋል።


ሃይማኖት ጥሩነህ  

አዜብ ታደሰ   

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW