1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጳጉሜ 5 ፣2010 የስፖርት ዝግጅት

ሰኞ፣ ጳጉሜን 5 2010

የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ በካሜሩን አስተናጋጅነት በተለያዩ የአፍሪቃ ከተሞች በመካሄድ ላይ ነው።  ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ከሴራልዮን ቡድን ጋር የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሦስት ነጥብ ይዞ ቢወጣም ከምድቡ የመጨረሻውን ደረጃ ይዟል።

US Open Finale Serena Williams Schläger
ምስል picture-alliance/newscom/J. Angelillo

የጳጉሜ 5 ፣2010 የስፖርት ዝግጅት

This browser does not support the audio element.

ዛሬ የምንሰናበተው የ2010 ዓም የመጨረሻው የስፖርት ዝግጅታችን፣ የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች በተለይም የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ውጤትን አካቷል። የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ በካሜሩን አስተናጋጅነት በተለያዩ የአፍሪቃ ከተሞች በመካሄድ ላይ ነው።  ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ከሴራልዮን ቡድን ጋር የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሦስት ነጥብ ይዞ ቢወጣም ከምድቡ የመጨረሻውን ደረጃ ይዟል። ከዘንድሮው የዳይመንድ ሊግ አጠቃላይ አሸናፊ አትሌት ሰሎሞን በርጋ ጋርም በስፖርት ዝግጅታችን አጭር ቆይታ እናደርጋለን። ስለሜዳ ቴኒስም የተዘናቀረ ዘገባ አለን  ሙሉ ዝግጅቱን የፓሪስዋ ዘጋቢያችን ሃይማኖት ጥሩነህ ታቀርባዋለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሒሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW