የሰዎች ለሰዎች ድርጅት አዲስ የማሰልጠኛ ጣቢያ2 ጥቅምት 2008ማክሰኞ፣ ጥቅምት 2 2008ከጥቂት ዓመታት በፊት የሞቱት የኦስትርያ ዜጋ ካርል ሀይንስ በም የመሰረቱት የሰዎች ለሰዎች ግብረ ሰናይ ድርጅት ሰሞኑን በሰሜን ሸዋ ዞን ቅንቢቢት ወረዳ በምትገኘው የሸኖ ከተማማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DW/Y. Gebreegziabherማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. በ50 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስገነባውን የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ አስመረቀ። ኮሌጁ ከጀርመን በመጡ ዘመናዊ መሣሪያዎች የተሟላ መሆኑን ወደ ስፍራው ተጉዞ የጎበኘው እና ከተለያዩ የማሰልጠኛ ባለድርሻዎች ጋር የተነጋገረው የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ገልፆልናል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ልደት አበበ አርያም ተክሌ