1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የሱዳን ቀውስ እና የቀጠናው ፖለቲካ 

ሰኞ፣ ሰኔ 10 2011

የሱዳን የቀድሞ ፕሬዝዳን ኦማር ሐሰን አል-በሽር ከስልጣን ገለል ቢሉም ይመሩት የነበረው ሥርዓት አሁንም እንዳለ ነው። አገሪቱን የሚያስተዳድረው ወታደራዊ ምክር ቤት ሥልጣኑን ለሲቪል መንግሥት እንዲያስረክብ የሚሹት የአገሪቱ ተቃዋሚዎች መከፋፈል ቀውሱ እንዲህ በቀላል መፍትሔ ለምግኘቱ አጠራጣሪ አድርጎታል።

Sudan Khartum | General Mohamed Hamdan Dagalo, Rapid Support Forces (RSF)
ምስል፦ Reuters/M.N. Abdallah

የሱዳን ቀውስ እና የቀጠናው ፖለቲካ 

This browser does not support the audio element.

የሱዳን የቀድሞ ፕሬዝዳን ኦማር ሐሰን አል-በሽር ከስልጣን ገለል ቢሉም ይመሩት የነበረው ሥርዓት አሁንም እንዳለ ነው። አገሪቱን የሚያስተዳድረው ወታደራዊ ምክር ቤት ሥልጣኑን ለሲቪል መንግሥት እንዲያስረክብ የሚሹት የአገሪቱ ተቃዋሚዎች መከፋፈል ቀውሱ እንዲህ በቀላል መፍትሔ ለምግኘቱ አጠራጣሪ አድርጎታል። የመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች፤ የአፍሪካ ኅብረት እና ኢትዮጵያን ጨምሮ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በየራሳቸው መንገድ ለሱዳን ፖለቲካዊ ቀውስ መፍትሔ እያፈላለጉ ነው።በሱዳን የሚኖር የኃይል አሰላለፍ ለውጥ በኢትዮጵያ እና የምስራቅ አፍሪካ አገራት ላይ ምን አይነት ተፅዕኖ ያሳድራል? በዛሬው የማኅደረ ዜና መሰናዶ ገበያው ንጉሴ የሚመለከተው ጉዳይ ነው። 
ገበያው ንጉሴ
እሸቴ በቀለ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW