የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሐሰን ኧል በሺር ጉብኝት በኢትዮጵያ፣13 ሚያዝያ 2001ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 13 2001የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሐሰን ኧል በሺር፣ ከፍተኛ የልዑካን ቡድናቸውን አስከትለው አዲስ አበባ ፣ ቦሌ አኤሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ እንደገቡ፣ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየተባበሩት መንግሥታት፣ የጦር ወንጀለኞች ጉዳይ አጣሪና ብይን ሰጪ ፍርድ ቤት በተገኙበት እንዲያዙ፣ ማዘዣ የቆረጠባቸው የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሐሰን ዖማር ኧል በሺር፣ምስል APማስታወቂያበጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ሁለቱ መሪዎች፣ ከውይይታቸው በኋላ፣ ማምሻቸውን የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጡ ይጠበቃል። ጌታቸው ተድላ፣ ተክሌ የኋላ፣ ►◄