የሲሚንቶ መጥፋትና ዋጋ መጨመሩ፤28 መጋቢት 2007ሰኞ፣ መጋቢት 28 2007የሲሚንቶ ዋጋ በስልሳ በመቶ ገደማ መጨመሩን ከሀገር ዉስጥ መገናኛ ብዙሃን የተገኘዉ ዘገባ ያመለክታል። እንደዘገባዉ ለዋጋዉ መጨመር እንደምክንያት የቀረበዉ በጅቡቲ ወደብ ላይ የተከማቹ እቃዎችን ለማመላለስ እቃ ጫኝ ተሽከርካሪዎች ወደዚያ በመሠማራታቸዉ ሳይሆን አይቀርም።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DWማስታወቂያ ሁኔታዉን ለማጣራት የሞከረዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ያነጋገራቸዉ በንግዱ ዘርፍና በግንባታ ተግባር የተሰማሩ ወገኖችም የሲሚንቶዉ ዋጋ መጨመር ብቻ ሳይሆን እጥረት ማጋጠሙንም ይገልፃሉ። ዮሐንስ ዝርዝሩን በአጭሩ ልኮልናል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ