የሳልቫ ኪር የብራስልስ ጉብኝት 12 መጋቢት 2004ረቡዕ፣ መጋቢት 12 2004የአውሮጳ ህብረት መሪዎች በደቡብ ሱዳን እና በሱዳን መካከል የቀጠለውን ውዝግብ ማብቃት ይቻል ዘንድ ርዳታ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸው ለመጀመሪያ ይፋ ጉብኝት ብራስልስ ለተገኙት የደቡብ ሱዳን ፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር ገለጹ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture alliance / dpaማስታወቂያ ሶስት ሚንስትሮቻቸውን አስከትለው ወደ ብራስልስ የተጓዙት ሳልቫ ኪር በብራስልስ ከህብረቱ ኮሚሽን ፕሬዚደንት ኮዤ ማንዌል ባሮዞና ከህብረቱ ፕሬዚደንት ኽርማን ፋን ሮምፖይ ጋ ተገናኝተው ሀሳብ ተለዋውጠዋል። የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት የብራስልስ ጉብኝት ዋና ዓላማ ምን እንደነበር ቀደም ሲል ብራስልስ የሚገኘውን ወኪላችን ገበያው ንጉሴን ጠይቄው ነበር። ገበያው ንጉሴ አርያም ተክሌ ሒሩት መለሰ