የሳንባ ነቀርሳ በሽታ ቀን15 መጋቢት 2001ማክሰኞ፣ መጋቢት 15 2001በዓለማችን በየዓመቱ አንድ ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ሰዎች በሳንባ ነቀርሳ በሽታ ምክንያት ይሞታሉ። በተመሳሳይ በየዓመቱ በበሽታዉ ከዘጠኝ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ይያዛሉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግ...የሳንባ ነቀርሳ ያጠቃዉ ሳንባ...ምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያበሽታዉ ሊታከም የሚችልና የሚድን መሆኑ ግን አዘዉትሮ ይነገራል። የዓለም የጤና ድርጅት በበኩሉ የመድሃኒቶች እጥረት እንደሌለበት ሆኖም ለፈላጊዎቹ ለማዳረስ በተለይ በአፍሪቃ የጤና አገልግሎት መሠረተ ልማቱ እጅግ ደካማ እንደሆነበት አስታዉቋል። IPS,AFPE, DW-otöne ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ