1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት የምህረት አዋጅ እና የኢትዮጵያውያን ጥያቄ

ዓርብ፣ ጥር 29 2012

ሳውዲ መንግስት በሀጅ ፣ በኡምራ ፣ በጉብኝት ፣ በንግድ ፣ ለገቡ ፣ ሳውዲ ተወልደው መኖሪያ ፈቃድ ለሌላቸው እና ሌሎች መንግስታዊ ዕዳ ያለባቸው ኢትዮጵያንን ጨምሮ የኤርትራ ፣ ሶማልያ ፣ ቻድና የናይጄሪያ ዜጎች በሦስት ወራት ውስጥ ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ

Saudi Arabien AbduYasin Botschafter Äthiopiens
ምስል DW/Nebiyu Sirak

ሳውዲ መንግስት በሀጅ ፣ በኡምራ ፣ በጉብኝት ፣ በንግድ ፣ ለገቡ ፣ ሳውዲ ተወልደው መኖሪያ ፈቃድ ለሌላቸው እና ሌሎች መንግስታዊ ዕዳ ያለባቸው ኢትዮጵያንን ጨምሮ የኤርትራ ፣ ሶማልያ ፣ ቻድና የናይጄሪያ ዜጎች በሦስት ወራት ውስጥ ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ። በአዋጁ እነዚሁ ዜጎች ከመንግስታዊ ዕዳ ምህረት እንደሚደረግላቸውም ታውቋል። የጅዳ ቆንስላ ጄኔራል የበላይ ኃላፊ አቶ አብዱ ያሲን እንዳሉት የምህረት አዋጁ በቤተሰብ እና ተያያዥ እዳዎች ወደ ሀገር ለመግባት ለተቸገሩ ኢትዮጵያውያን ትልቅ እፎይታ መሆኑን እና ኢትዮጵያውያን  ዜጎችም የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ መክረዋል።
ነቢዩ ሲራክ 
ታምራት ዲንሳ
አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW