[No title]
This browser does not support the audio element.
በአፋር ክልል ርዕሰ ከተማ ሰመራ የሚገኝ አንድ የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ሴቶች በዚሁ ጎጂ ልማድ አንፃር እንዲቆሙ የበኩሉን ጥረት ጀምሮዋል። ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ወደ አፋር ክልል በመጓዝ አንዳንድ የግርዛት እና በሰበቡ የሚከሰቱ ህመሞች ሰለባዎችን አነጋግሮዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ