የስዊድን የባህል ማዕከል እና የዳዊት ይስሐቅ ጉዳይ26 ግንቦት 2007ረቡዕ፣ ግንቦት 26 2007የኤርትራ እና የስዊድን ዜግነት የያዘው ጋዜጠኛ ዳዊት ይስሐቅ ኤርትራ ውስጥ ከታሠረ 5000 ቀን ሆነው። ይህንኑ ምክንያት በማድረግ አንድ የስዊድናውያን የባህል ማዕከል ዳዊት ይስሐቅና ሌሎች ከሱ ጋር ወህኒ የወረዱ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ካለፍርድ ሂደት የታሠሩበትን ሁኔታ ለማስታወስ ትናንት ማክሰኞ፣ግንቦት 25፣ 2007ዓም ትዕይንተ ህዝብ አካሂዷል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል፦ DW/T. Mehretuማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. ቴድሮስ ምሕረቱ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ