የስዑዲ ተመላሾች ይዞታና ኤኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ቀውስ 23 ኅዳር 2006ሰኞ፣ ኅዳር 23 2006ከስዑዲ ዐረቢያ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን፣ መንግሥት መልካም አቀባበል እያደረገላቸው ነው ቢባልም፤ ካለው የኑሮ ውድነት አንጻር፣ ሥራ የማግኘቱ ነገር ትስፋ ሰጪ አይመስልም አሉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግSaudi Arabien Riad Unruhenምስል AFP/Getty Imagesማስታወቂያ አንድ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ በበኩላቸው፤ ፣ መንግሥት ተገቢውን ትኩረት ካልሰጠው ፣ ባገሪቱ ላይ ፣ ከፖለቲካዊው ጫና ሌላ፤ ኤኮኖሚያዊና ማሕበራዊ ቀውሶች ሊያስከትል ይችላል ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ