የስፖርት ውርርድ መሥፋፋት
ሰኞ፣ ጥር 4 2012
ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ በስፖርት ጨዋታዎች በተለይም በአውሮፓ ሊጎች ውጤቶች ላይ ያተኮሩ ውርርዶች የሚያካሒዱ ተቋማት እየተስፋፉ ነው። የተቋማቱ መሥፋፋት የተለያዩ ማኅበራዊ እና ኤኮኖሚያዊ ችግሮች ሊያስከትሉ ይችላሉ የሚል ሥጋት እየተሰማ ነው።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ