የስፖርት ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ ዜና ዕረፍት27 ጥቅምት 2005ማክሰኞ፣ ጥቅምት 27 2005ባደረበት ህመም ሳቢያ ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው በስፖርት ዘገባ አቅራቢነቱ የታወቀው ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በቅድሥት ሥላሤ ካቴድራል ተፈፅፀመ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ከ 30 ዓመት በላይ በስፖርት ጋዜጠኝነት ያገለገለው ደምሴ ዳምጤ ለየት ባለ የዘገባ አቀራረቡ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ጋዜጠኛ ሲሆን፡ በተለይ በ 1980 ዓም ኢትዮጵያ ከዚምባብዌ ጋር ባደረገችው የመጨረሻ የዋንጫ ግጥሚያ ያሰራጨው ዘገባ ምንጊዜም እንዲታወስ ያደርገዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ