የሶማሊያው ቀውስና የአሸባብ ይዞታ
ረቡዕ፣ ጥቅምት 1 2004ማስታወቂያ
መንግሥት እንዳለው ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ በተከፈተው ዘመቻ በተለይ ሰሜን መቅዲሾ የሚገኙ የቡድኑን ምሽጎች ተቆጣጥሯል ። በአሁኑ ሰዓት የአሸባብ ጥንካሬ እስከ ምንድረስ ነው ? የሶማሊያው ቀውስ እንዲያበቃስ ምን መደረግ አለበት ? ሂሩት መለሰ ፕሪቶሪያ ደቡብ አፍሪቃ በሚገኘው ዓለም ዓቀፍ የፀጥታ ጥናት ተቋም የአፍሪቃ ግጭት መከላከያ መርሃ ግብር ከፍተኛ አጥኚ ኢማኑዌል ኪሳንጋኒ እና የመቅዲሾን የዶቼቬለ ወኪል ሁሴን አዌስን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች ።
ሂሩት መለሰ
ሸዋዮ ለገሰ