1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማሊያ ጠ/ሚ በብራስልስ

ሐሙስ፣ ኅዳር 4 2012

የአውሮጳ ሕብረት ለሶማሊያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አመለከተ። ትናንት ወደ ብራስልስ ብቅ ያሉት የሶማሊያ ጠቅላይ ሀሰን አሊ ካይር ከሕብረቱ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ፌዴሪካ ሙጌሪኒ ጋር ተገናኝተው በሁለቱ ትብብር ላይ ተወያይተዋል።

Luxemburg Europäischer Gerichtshof EuGH
ምስል Imago Images/H. Galuschka

«የሱዳኑ ጠ/ሚም ከአውሮጳ መሪዎች ጋር ተወያይተዋል»

This browser does not support the audio element.

የአውሮጳ ሕብረት ለሶማሊያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አመለከተ። ትናንት ወደ ብራስልስ ብቅ ያሉት የሶማሊያ ጠቅላይ ሀሰን አሊ ካይር ከሕብረቱ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ፌዴሪካ ሙጌሪኒ ጋር ተገናኝተው በሁለቱ ትብብር ላይ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሰላም እና ፀጥታ፣ በኤኮኖሚ ልማት እና ዴሞክራሲን ስለማጠናከር መነጋገራቸው ተገልጿል። ከሶማሊያው ባለሥልጣን በተጨማሪ አዲሱ የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክም በዚሁ ሳምንት መጀመሪያ ብራስልስ ላይ ከሕብረቱ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ጋር መወያየታቸው ተሰምቷል። የሕብረቱን ቃል አቀባይ ያነጋገረው ገበያው ንጉሤ ከብራስልስ ዝርዝር ዘገባ አለው።

 ገበያው ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW