1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማሊያ ጥሪና ኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 16 2001

በታጣቂና ሸማቂዎች የተወጠረችዉ የሶማሊያ የሽግግር መንግስት ለጎረቤት አገራት የድረሱልኝ ጥሪ ባሰማበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ በጉዳዩ እያሰበችበት መሆኑን ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ የመንግስት ቃል አቀባይ አስረድተዋል።

ታጣቂ ሚሊሺያምስል AP

የአፍሪቃ ህብረት ወደሶማሊያ የሚገባ ተጨማሪ የዉጪ ኃይል እየጠየቀ ሲሆን ኬንያ ዝም ብላ እንደማታይ ተናግራለች። የሶማሊያ ታጣቂዎች ግን የዉጪ ኃይል ምድራችንን መርገጥ የለበትም በሚለዉ አቋማቸዉ አሁንም ፀንተዋል።

ታደሰ እንግዳዉ/ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW