1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ፖለቲካየመካከለኛው ምሥራቅ

የሶሪያ ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ስራ ለመመለስ ጥረት እየተደረገ ነው

03:11

This browser does not support the video element.

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 4 2017

የሶሪያ አማጽያን ደማስቆን ከተቆጣጠሩ በኋላ ፤ የደማስቆ ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በረራ ማስተናገድ አቁሟል።

በቅርቡ በሶሪያ አማጽያን ጥምረት በቁጥጥር ስር በዋለችው ደማስቆ የሚገኘው የሀገሪቱ ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከደረሰበት ጥፋት በኋላ ወደ መደበኛ ስራው ለመመለስ ጥረት እያደረገ ነው። የአውሮፕላን ማረፊያው ሃላፊ ሰራተኞቻቸውን ርብርብ እያደረጉ መሆኑን ተናግረዋል።

ተከታዩ ቪዲዮም ይህንኑ የተመለከተ መረጃ ይዟል።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW