1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቀይ ባሕር ፖለቲካ፣ ከአቶ የሱፍ ያሲን ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

ነጋሽ መሐመድ
ሰኞ፣ ግንቦት 23 2013

ጅቡቲ ከፈረንሳይ ቅኝ አገዛዝ ነፃ በወጣችበት ወቅት በኢትዮጵያና በግብፅ፣ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል የነበረዉ ፍጭጫ በቃለ መጠይቁ ተነስቷል።

Yesuf Yassien
ምስል privat

ከፖለቲካ ተንታኝ የሱፍ ያሲን ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

This browser does not support the audio element.

በኢትዮጵያና በኤርትራ ላይ የተጣለዉ ማዕቀብ፣ የግብፅና የሱዳን ወዳጅ የማሰባሰብ ዘመቻና የኢትዮጵያና የኤርትራ አፀፋ ኢትዮጵያዉያንን እያነጋገረ፣ ለአደባባይ ሰልፍም እያሳደመ ነዉ።ማዕቀብ፣ የዲፕሎማሲ ዘመቻዉና ወታደራዊዉ ዝግጅት የሚያሳድረዉን ተፅዕኖ ቀላል አይደለም።ለረጅም ጊዜ በኢትዮጵያዉን ዘንድ የተዘነጋ የመስለዉ የቀይ ባሕር ፖለቲካም ለግፊት ጫናዉ እንዳዲስ በምክንያትነት እየተጠቀሰ ነዉ።የቀይ ባሕር ፖለቲካ፣ የኢትዮጵና የኤርትራ ወዳጅነት፤ ጅቡቲ ከፈረንሳይ ቅኝ አገዛዝ ነፃ በወጣችበት ወቅት በኢትዮጵያና በግብፅ፣ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል የነበረዉ ፍጭጫ በቃለ መጠይቁ ተነስቷል።ሙሉ ቃለ መጠይቁን ለማድመጥ የሚከተለዉን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ)  ይጫኑ።

ነጋሽ መሐመድ

 

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW