የቀድሞው ብአዴን ኢሕአዴግ ሲፈርስ እጁን በማስገባቱ የህወሓት ሊቀ-መንበር ወቀሱ
ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 25 2012ማስታወቂያ
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በታሪኩ ለመጀመሪያ ግዜ አስቸኳይ ጉባኤ እያካሄደ ነው፡፡ ህወሓት በአስቸኳይ ጉባኤው በኢህአዴግ ውህደት ዙርያ የመጨረሻ ውሳኔ ላይ ይደርሳል፣ ቀጣይ ጉዞው አመላካች አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሏል፡፡ በህወሓት አስቸኳይ ጉባኤ መክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ንግግር ያሰሙት የፓርቲው ሊቀ መንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ኢህአዴግን በማፍረስ ብአዴን/አዴፓ ተብሎ ይታወቅ የነበረው በቅርቡ የከሰመው ፓርቲ ከሰዋል፡፡
ሚሊዮን ኃይለስላሴ
እሸቴ በቀለ