1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአሸባሪነት የተከሰሱ ተፈረደባቸው

ዓርብ፣ ሰኔ 16 2009

የቀድሞ የመኢአድ እና የአንድነት ፓርቲ አባላት ላይ ከ4 ዓመት ከ2 ወር እስከ 4 ዓመት ከስድስት ወር እሥራት ተበየነባቸው።

Äthiopien Journalisten Martin Schibbye und Johan Persson
ምስል AP

Beri AA (Gerichtsurteil) - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት አቃቤ ህግ በአሸባሪነት በከሰሳቸው በቀድሞ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ እና የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ አባላት ላይ ዛሬ ከ4 ዓመት ከ2 ወር እስከ 4 ዓመት ከስድስት ወር እሥራት በየነ። ችሎቱ የአረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመንበር አብርሐ ደስታ እና የቀድሞው የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ(አንድነት) ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል ዳንኤል ሺበሺን ጉዳይ ለመመልከት ተሰይሞ ነበር። ሆኖም ዳንኤል ሺበሺ የመከላከያ ምስክሮች ሲያቀርቡ አብርሃ ደስታ ግን ችሎቱ ላይ አልተገኙም።  ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን አዘጋጅቷል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW