የቅንጦት ብድር ፤ ብድርን የማብዛት አደጋዎች ክፍል 529 መስከረም 2006ረቡዕ፣ መስከረም 29 2006በማድመጥ መማርማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ ጄዲ ብስክሌት የሚገዛበትን ገንዘብ ለማግኘት የአባቱን ፊርማ አስመስሎ በመፈረሙ አባቱ ነገሩን ሲደርሱበት ከሚማርበት ክፍል ጆሮውን ቆንጥጠው አስወጥተውታል። ሌላ ምን አይነት ቅጣት ይደርስበት ይሆን?