የበርሊን የገና ገበያ ጥቃት
ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 11 2009ማስታወቂያ
አደጋው የደረሰው አንድ የጭነት ተሽከርካሪ ሕዝብ በተሰበሰበበት የገበያ ቦታ ገብቶ ህዝብ በገጨበት ጥቃት መሆኑን የጸጥታ ኃይላት አስታውቀዋል። የበርሊንን ጥቃት የሽብር ጥቃት ነው አይደለም ምርመራው ቀጥሎዋል። ጥቃቱን ተከትሎም ጀርመን የተለያዩ የጸጥታ ጥበቃ ርምጃዎች እየወሰደች ነው።
ትናንት ማታ በበርሊን ማዕከል ስለተጣለው ጥቃት የተለያዩ ሀገራት እና ወገኖች፣ ፈረንሳይ እና የአውሮጳ ህብረትን ጨምሮ ለጀርመን መንግሥት እና ሕዝብ ሀዘናቸውን በመግለጽ ላይ ናቸው።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ሀይማኖት ጥሩነህ/ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ