የበርሊን ግንብ አጥር የፈረሰበት 25ኛ ዓመት 2 ኅዳር 2007ማክሰኞ፣ ኅዳር 2 2007እጎአ ከነሐሴ ወር 1961 ዓ ም አንስቶ በርሊንን ከ ሁለት በመክፈል 28 ዓመታት የዘለቀው 15 ኪሎሜትር ርዝማኔ የነበረው የግንብ አጥር የፈረሰበት 25ኛ ዓመት ዛሬ በደመቀ ሥነ ሥርዓት ሲከበር ውሏል። ከበርሊን ውጭ ፤ በአጠቃላይ 155 ኪሎሜትርማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል REUTERS/F. Benschማስታወቂያ ርዝማኔ የነበረው የድንበር አጥርም ፈርሶ ፤ ምዕራብ ጀርመንንና ምሥራቅ ጀርመንን እንዲዋካዱ አብቅቷል። የጀርመን ውሕደት፤ ለአውሮፓና ለቀሪውም ዓለም ምን ዓይነት አስተምህሮት እንዳለው የበርሊኑን ዘጋቢአችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን አነጋግረን ነበር። ተክሌ የኋላ/ይልማ ኃይለ ሚካኤል