የበሰቃ ሐይቅ፤ መንገድ በመዝጋት የፈጠረው እክል፤
ሰኞ፣ ነሐሴ 16 2003ማስታወቂያ
የተንጣለለው የበሰቃ ሐይቅ ውሃ፤ መንገድ በመዝጋቱ፤ ተሽከርካሪዎች ድንጋያማ በሆነ አማራጭ መንገድ መንቀሳቀስ ግድ ሆኖባቸዋል። ለአሽከርካሪዎች፣ የመንገዱ አደገኛነት ብቻ ሳይሆን የፀጥታ ችግርም ሳያሳስባቸው የቀረ አይመስልም። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር፣ ችግሩ ካጋጠማቸው መካከል፤ 2 አሽከርካሪዎችንና የመንገዶች ባለሥልጣንን የህዝብ ግንኙነት ኀላፊ በማነጋገር የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሐመድ