1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የበኒ ሻንጉል ክልል ባለስልጣን ታሰሩ፣ ሌሎች ታገዱ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 20 2013

የበኒ ሻንጉል ክልል ምክር ቤት በበኩሉ ግድያ፣ግጭት ጥቃቱን ለመከላከል አልጣሩም ያላቸዉን አራት የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት ገፈፈ።

Äthiopien Benishangul Gumuz Regional State Council
ምስል Negassa Desalegn/DW

የመተኮል ዞን አስተዳዳሪ ታሠሩ፣ የ4 የምክር ቤት አባላት መብት ተገፈፈ

This browser does not support the audio element.

የበኒ ሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ፣ በመተከል ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በሠላማዊ ሰዎች ላይ የተፈፀመዉን ግድያ አልተከላከሉም ብሎ የጠረጠራቸዉን የዞኑን አስተዳዳሪ አትንኩት ሽቱን አሠረ።የበኒ ሻንጉል ክልል ምክር ቤት በበኩሉ ግድያ፣ግጭት ጥቃቱን ለመከላከል አልጣሩም ያላቸዉን አራት የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት ገፈፈ።ምክር ቤቱ ዛሬ ባደረገዉ አስቸኳይ ስብሰባ ያለመከሰስ መብታቸዉን ከገፈፋቸዉ የምክር ቤት አባላት አንዱ የክልሉ የቀድሞ ምክትል ፕሬዝደንት አድጎ አምሳያ ናቸዉ።መተከል ዞን ቡለን በተባለዉ ወረዳ ታጣቂዎች ባለፈዉ ሳምንት በከፈቱት ጥቃት ብቻ ከ200 በላይ ሠላማዊ ሰዎች ገድለዋል።

 ነጋሳ ደሳለኝ 

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW