1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የበዓል አውደ ርዕይ ሸመታ

ሐሙስ፣ ጳጉሜን 3 2014

እሑድ ለሚከበረው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በአዲስ አበባ የበዓል ሸመታ በተለያየ መልኩ ደርቷል። የኑሮ ውድነትና የሰላም እጦት እንደ ከዚህ ቀደሙ የቅርብ ጊዜ ዓመታት ሁሉ የተጫጫነው የበዓል ገበያው በተለያዩ አማራጮች ሻጭ እና ሸማቹን ማገናኘቱንም ተያይዞታል።

Äthiopischer Neujahrsmarkt
ምስል፦ Seyoum Getu Hailu/DW

የበዓል ገበያ

This browser does not support the audio element.

እሁድ ለሚከበረው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የበዓል ሸመታ በተለያየ መልኩ ደርሷል። የኑሮ ውድነትና የሰላም እጦት እንደ ከዚህ ቀደሙ የቅርብ ጊዜ ዓመታት ሁሉ የተጫጫነው የበዓል ገበያው በተለያዩ አማራጮች ሻጭ እና ሸማቹን ማገናኘቱንም ተያይዞታል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሥዩም ጌቱ በአዲስ አባባ ስቴዲዮም አካባቢ ወደተዘጋጀው የንግድ አውደ ርዕይ ጎራ ብሎ ሻጭና ሸማቹን አነጋግሯል።

ሥዩም ጌቱ

ሸዋዬ ለገሠ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW