የቡድን ሃያ ጉባኤና የግሪክ እዳ23 ጥቅምት 2004ሐሙስ፣ ጥቅምት 23 2004ፈረንሳይ ካን በተሰኘችዉ ከተማዋ የምታስተናግደዉ ቡድን 20 በመባል የሚጠሩት የበለፀጉ አገሮች ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል dapdማስታወቂያ እንዲያም ሆኖ አዉሮጳን የሚያወዛግበዉ የዩሮ ቀዉስና በእዳ የተዘፈቀችዉ የግሪክ ቀጣይ እጣ ጉባኤዉ ላይ እንዳጠላበት ዘገባዎች ያመለክታሉ። ዩናይትድ ስቴትስ አዉሮጳ ከገባችበት ችግር ለመዉጣት እንደማያቅታት ስታመለክት፤ አዉሮጶች በፈንታቸዉ የዋሽንግተንን ድጋፍና ትብብር ጠይቀዋል። የተመድ የጉባኤዉ ትኩረት ዓለም ዓቀፍ አንገብጋቢ ችግሮች ላይ ይሁን እያለ ነዉ። ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ