የባራክ ኦባማ ጋዜጣዊ መግለጫ16 መጋቢት 2001ረቡዕ፣ መጋቢት 16 2001የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ሀገራቸው ከገባችበት የኤኬኖሚ ቀውስ እንድትወጣ ህዝቡ በትዕግስትና በህብረት ከጎናቸው እንዲቆም ጠየቁ ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማምስል APማስታወቂያሀገሪቷን የባሰ ዕዳ ውስጥ ይጨምራታል የሚል ትችት የተሰነዘረበት በጀታቸውም በትምህርት ፣ በጤና ፣ በኃይል ምንጭና በሌሎች መስኮች ስራ የሚውል መሆኑን የገለፁት ፕሬዝዳንቱ አሜሪካን አሁኑ ኪሳራ ውስጥ ለመግባት ጊዜ እንደወሰደባት ሁሉ ለመውጣትም ጊዜ መፍጀቱ አይቀርም ብለዋል ። የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ልኮልናል ።