1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ በሰዎች ተወሯል

ሐሙስ፣ መጋቢት 23 2013

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሀረርጌ እና ሶማሌ ክልል ፋፈን ዞኖች የሚገኘው የባቢሌ ዝሆኖች መጠለያ ስልሳ በመቶ የሚሆነው መሬቱ በሕገወጥ መንገድ በሰዎች መያዙ በዝሆን እና ሌሎች የዱር እንስሳት ህልውና ላይ አደጋ መፍጠሩን የመጠለያው ፅሕፈት ቤት የቀድሞ ኃላፊ ገለፁ

 DR Kongo | afrikanischer Elefant im Odzala-Kokoua National Park
ምስል picture-alliance/Godong/N. Deloche

አደጋ የተጋረጠበት የባቢሌው የዝኾኖች መጠለያ

This browser does not support the audio element.

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሀረርጌ እና ሶማሌ ክልል ፋፈን ዞኖች የሚገኘው የባቢሌ ዝሆኖች መጠለያ ስልሳ በመቶ የሚሆነው መሬቱ በሕገወጥ መንገድ በሰዎች መያዙ በዝሆን እና ሌሎች የዱር እንስሳት ህልውና ላይ አደጋ መፍጠሩን የመጠለያው ፅሕፈት ቤት የቀድሞ ኃላፊ ገለፁ፡፡ የባቢሌ ዝሆኖች መጠለያን ለሶስት ዓመታት ያህል በኃላፊነት ያስተዳደሩት የመጠለያው ፅሕፈት ቤት የቀድሞ ኃላፊ አቶ አደም መሀመድ ለዶቼ ቬለ DW በስልክ በሰጡት መረጃ ባለፉት አመስት እና ስድስት ዓመታት መጠለያው ላይ በተደረገ ሕገወጥ የመሬት ወረራ እስከ ስልሳ በመቶ የሚሆነው መሬት መያዙን ገልፀዋል፡፡ 

መሳይ ተክሉ

ታምራት ዲንሳ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW