የባን ኪሙን የሩዋንዳ ጉብኝት4 ጳጉሜን 2002ሐሙስ፣ ጳጉሜን 4 2002የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ ባንኪሙን ሩዋንዳን ስላስቆጣው የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በእንግሊዘኛው ምህፃር የ UNHCR ረቂቅ ዘገባ ከሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ጋር የጀመሩት ውይይት እንደሚቀጥል አስታወቁ ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግባን ኪሙንምስል APማስታወቂያ ትናንት ሩዋንዳ መዲና ኪጋሊ ውስጥ ከፕሬዝዳንት ካጋሜ ጋር የተነጋገሩት ባን እንዳሉት ፕሬዝዳንት ካጋሜ ውይይቱን ለመቀጠል ተስማምተዋል ። ባን በሰጡት መግለጫ ሩዋንዳ ፣ የዳርፉር የሰላም ተልዕኮዋን እንዳታቋርጥም ተማፅነዋል ። የሩዋንዳ መንግስት በበኩሉ ባን ኪሙን በጉዳዩ ላይ ለመወያየት ኪጋሊ ድረስ በመምጣታቸው መርካቱን አስታውቋል ። ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ