1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባይቶና ዉግዘት

ረቡዕ፣ ሐምሌ 22 2012

ባይቶና በቅርቡ ትግራይ ዉስጥ ሊደረግ በታቀደዉ ክልላዊ ምርጫ እንደሚወዳደሩ ካስታወቁ አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች አንዱ ነዉ።ይሁንና የተቃዋሚዉ ፓርቲ መሪዎች ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሉት ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ በክልሉ የተጀመረዉን ዴሞክራሲዊ እና  የጨዋ ፖለቲካዊ ሥርዓትን የመገንባት ሒደት እየቀለበሰዉ ነዉ

Äthiopien Mekelle | National Congress of Great Tigray | Mitarbeiter
ምስል DW/M. Haileselassie

የባይቶና ዉግዘት

This browser does not support the audio element.

የታላቅዋ ትግራይ ባይቶና የተባለዉ የትግራይ ክልላዊ መንግስት ተቃዋሚ ፓርቲ፣ የክልሉ ገዢ ፓርቲ ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት) በክልሉ የጦርነት ድባብ በመፍጠር ዘመነ ስልጣኑን ለማራዘም እያሴረ ነዉ በማለት አወገዘ።ባይቶና በቅርቡ ትግራይ ዉስጥ ሊደረግ በታቀደዉ ክልላዊ ምርጫ እንደሚወዳደሩ ካስታወቁ አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች አንዱ ነዉ።ይሁንና የተቃዋሚዉ ፓርቲ መሪዎች ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሉት ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ በክልሉ የተጀመረዉን ዴሞክራሲዊ እና  የጨዋ ፖለቲካዊ ሥርዓትን የመገንባት ሒደት እየቀለበሰዉ ነዉ።

ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ 

ነጋሽ መሐመድ

እሸቴ በቀለ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW