የቤተ እሥራኤላውያን ጉዳይ3 ሐምሌ 2004ማክሰኞ፣ ሐምሌ 3 2004እሥራኤል በመላ ዓለም ያሉ አይሁዳውያንን ከህብረተሰቧ ጋ ለማዋሃድ ባወጣችው ሕግ መሠረት እአአ ከ 1980 ዓም ወዲህ በኢትዮጵያ ይኖሩ የነበሩ ከ 120,000 የሚበልጡ ቤተ እሥራኤላውያንን ወደ ሀገርዋ አንዲመጡ አድርጋለች።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture-alliance/ dpa/dpawebማስታወቂያ የእሥራኤል ካቢኔ በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ ቀርተዋል ያላቸውን 2,200 ቤተ እሥራኤላውያንን ወደ ሀገሩ ለማምጣት ከትናንት በስቲያ አንድ ውሳኔ ደርሶዋል። በካቢኔው ውሳኔ የትኞቹ ዝርዝር ሀሳቦች ተጠቃለዋል? ግርማው አሻግሬ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ