የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 12ኛ ጉባኤው እና ውሳኔዎች
ሐሙስ፣ ሐምሌ 15 2013ማስታወቂያ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ሰላም ለማስፈን ሲደረግ በነበረ ጥረት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ያልተወጡ 24 የሥራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን አስታወቀ። በክልሉ በነበሩ ግጭቶች ተሳታፊ የነበሩ የሸማቂ አባላትም በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገልጿል። የክልሉ ምክር ቤት በአምስተኛ ዙር ስድስተኛ ዓመት የስራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤው እንዳለው 126 ሺ በላይ ተፈናቃይ ዜጎችን የመልሶ ማቋቋም ስራ መከናወኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናግረዋል።
ነጋሳ ደሳለኝ
ታምራት ዲንሳ
ሂሩት መለሰ