1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤንች ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ወቀሳ

ሰኞ፣ መጋቢት 13 2002

በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሰው የተቃዋሚው ፓርቲ፡ የቤንች ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ለግንቦት 2002 ዓም በሚያካሂደው የምርጫ ዘመቻ ወቅት በአባሎቹና በደጋፊዎቹ ላይ ከገዢው ፓርቲ አባላት የኅል ተግባር እንደሚፈጸምበት የድርጅቱ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ገዘኸኝ ባዲኮምስ ለዶይቸ ቬለ ገለጹ፥

ምስል AP

ድርጅታቸው ለአካባቢው የምርጫ ጽህፈት ቤት እና ለብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ስለዚሁ ጉዳይ አቤቱታ ቢያቀርብም መልስ እንዳላገኘም አቶ ገዘኸኝ አክለው አስረድተዋል። ይሁንና፡ የሚዛን ተፈሪ የምርጫ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሚናስ ከበደ ይህንኑ የአቶ ገዘኸኝን አባባል በማስተባበል ጽህፈት ቤታቸው መልስ መስጠቱን ነው ያመለከቱት።

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW