የብሌር-አነሳስና አወዳደቅ13 ግንቦት 1999ሰኞ፣ ግንቦት 13 1999---እንዳስወረሯት-ከስልጣን አስወገደቻቸዉ። እንዳተራመሷት አስደንግጣ-ሸቻቸዉ።ኢራቅ።መዘዘኛ ምድር።ብሌር የብልሕ-ጅል ቅይጥ መሪ።ጤና ይስጥልኝ እንደምን ዋላችሁ።ቶኒ ብሌር ሥልጣን ለመልቀቅ መወሰናቸዉን አስታከን-የአመራቸዉን ዘዬ ባጭሩ እንቃኛለን።አብራችሁኝ ቆዩ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግብሌር-ደሕና ይሰንብቱምስል APማስታወቂያ