1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሔራዊ ዉይይትና የፖለቲከኞች ፍላጎት

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 15 2014

የኢትዮጵያ መንግስት «ሐገራዊ ምክክር» ያለዉን ብሔራዊ ዉይይት እንዲመራ የታሰበዉ ኮሚሽን  ገለልተኝነቱ መረጋገጥ እንዳለበት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች እየጠየቁ ነዉ።ይሁንና ዶቸ ቬለ ያነጋገራቸዉ ፖለቲከኞች  የዉይይቱን አስፈላጊነት ያምኑበታል

Äthiopien Premierminister Abiy Ahmed Parlament
ምስል Yohannes Gebireegziabher/DW

የብሔራዊ ዉይይት አዘጋጅ ኮሚሽን ገለልተኛነት

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያ መንግስት «ሐገራዊ ምክክር» ያለዉን ብሔራዊ ዉይይት እንዲመራ የታሰበዉ ኮሚሽን  ገለልተኝነቱ መረጋገጥ እንዳለበት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች እየጠየቁ ነዉ።ይሁንና ዶቸ ቬለ ያነጋገራቸዉ ፖለቲከኞች  የዉይይቱን አስፈላጊነት ያምኑበታል።ነፍጥ አንግበዉ የሚዋጉ ኃይላት በዉይይቱ መካፈል አለመካፈላቸዉን ግን እያጠያየቀ ነዉ።ዉይይቱን የሚመራዉ ኮሚሽን የሚመሠረትበት ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ዉይይት እየተደረገበት ነዉ።የኮሚሽኑ የስራ ዘመን ለሶስት ዓመታት  ይፀናል ተብሏል።

ሰለሞን ሙጬ 

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW