1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሪታኒያ የልማት ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት

ሰኞ፣ ጳጉሜን 1 2002

የብሪታኒያ ዓለም ዓቀፍ የልማት ሚኒስትር አንድሪው ሚቼል በኢትዮጵያ ያካሄዱትን የአራት ቀናት ጉብኝት አጠናቀዋል ።

ምስል picture alliance/dpa

ሚኒስትሩ በዚሁ ጉብኝታቸው የኢትዮጵያውን ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናውንና ሌሎች የመንግስት ባለሥልጣናትን ያነጋገሩ ሲሆን በብሪታኒያ ዕርዳታ የተከናወኑ የልማት ስራዎችንም ተዘዋውረው ተመልክተዋል ። ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ቆይታቸው በአንድ የገጠር መንደር ውስጥ በአንድ ቤተሰብ መኖሪያ ቤት አንድ ለሊት ማሳለፋቸውን ጌታቸው ተድላ ዘግቧል ። በጉብኝታቸው ማጠቃለያ ላይም ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ። ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ተከታዪን ዘገባ ልኮልናል ።

ጌታቸው ተድላ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW