1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቦይንግ ዉዝግብ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 8 2011

ኢትዮጵያ ዉስጥ ከአንድ ወር በፊት የተከሰከሰዉ ዓይነት አዉሮፕላን ቦይንግ 737 ማክስ8 ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ ለተጨማሪ አራት ወራት እንዳይበር የሐገሪቱ የፌደራል የበረራ ደሕንነት አስተዳደር (FAA) አገደ

Indonesien Boeing 737 MAX 8 der Garuda Indonesia
ምስል picture-alliance/AP Photo

የቦይንግ ዉዝግብ

This browser does not support the audio element.

ኢትዮጵያ ዉስጥ ከአንድ ወር በፊት የተከሰከሰዉ ዓይነት አዉሮፕላን ቦይንግ 737 ማክስ8 ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ ለተጨማሪ አራት ወራት እንዳይበር የሐገሪቱ የፌደራል የበረራ ደሕንነት አስተዳደር (FAA) አገደ።ቦይንግ ኩባንያ ለአደጋዉ ምክንያት የሆነዉን የአዉሮፕላኑን ሶፍትዌር ለማሻሻል የተለያዩ ጥረቶችና የሙከራ በረራዎች እያደረገ መሆኑን አስታዉቋል።ካንድ ወር በፊት ቢሾፍቱ አጠገብ-ኢትዮጵያ፣ ከአምስት ወር በፊት ደግሞ ኢንዶኔዢያ ዉስጥ በደረሰዉ አደጋ ዘመድ ወዳጆቻቸዉ የሞቱባቸዉ ሰዎች አየር መንገዶቹንና አዉሮፕላን አምራቹን የአሜሪካ ኩባንያ ከሰዋል።

 መክብብ ሸዋ 

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW