ኤኮኖሚየተመረቀዉ የሐዋሳ የኢንዱስትሪ ፓርክ 15 ሰኔ 2009ሐሙስ፣ ሰኔ 15 2009በሐዋሳ ከተማ የተገነባዉ ግዙፍ የጨርቃጨርቅ ማምረቻ ተመርቆ ሥራ ጀመረ። የማምረቻዉ መገንባት እንዳለ ሆኖ ከዚያ የሚወጣዉ ፍሳሽ ብክለትን እንዳያስከትል ሥጋት መኖሩ ቢነገርም ይህን ጉዳይ በተመለከተ የሚሠራዉ የሕንድ ኩባንያ ከፋብሪካዎቹ የሚወጣ ዝቃጭ እንደማይኖር እየተናገረ ነዉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Imago/Xinhua/M. TeweldeማስታወቂያBeri. AA (Awassa Industrial Park) - MP3-StereoThis browser does not support the audio element.በምረቃዉ ሥርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ተገኝተዋል። የፋብሪካዉ ተቀጣሪዎች አብዛኞቹ ሴቶች መሆናቸዉንም ስፍራዉን የጎበኘዉ ዘጋቢያችን በላከን ዘገባ ጠቅሷል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ